ልክ ZYNG ነው።
የመጀመሪያውን የአቻ ለአቻ መልዕክት መላኪያ ፕላት ፎርም በማስተዋወቅ ላይ። ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት በእርስዎ እና በተቀባዮ ብቻ።
በስተመጨረሻ፥እውነተኛ ግላዊነት።
ግላዊነት በጣም መሠረታዊ እና አስፈላጊ ነጻነታችን ነው!
በስተመጨረሻ፥እውነተኛ ግላዊነት።
ደርሷል
ለዚህም ነው ምርጫችን በሚስጥር እንጂ በአደባባይ ያልሆነው።
የ ግላዊ ሃሳባችን የግላችን ነው፥ ሰለዚህ እኛ ለማንም ተጠያቂ አይደለንም።
Read more...
ያነሰ አንብብ...
ቅጂዎችን የሌለው የመረጃ አሰሳ የሌለው።
ከእርስዎ እና ከተቀባይ ቅጂ በስተቀር ምንም ዓይነት የመልዕክት ቅጂዎች የሌለው። የመልዕክት ቅጂዎን ማንም ሊያገኘው አይችልም፣ ስለዚህ ሌላ ሰው የእኔን መረጃ ሊያገኝ አይችልም። ምንም አይነት ድርጅት በእርስዎ የግል መረጃ ትርፍ ማግኘት አይችሉም።
Read more...
ያነሰ አንብብ...
አቻ-ለ-አቻ
ከሌሎች የመልዕክት መላኪያ ፕላትፍርሞች የሚለየን፣ የአቻ ለአቻ የአውታረ መረብ ፕሮቶኮልን መጠቀማችን ነው። መልዕክትዎ በምንም ዓይነት የዳታ ማከማቻ ላይ አይቀመጥም። እኛ ግላዊ የሆንነው በዚህ መንገድ ነው!
Read more...
ያነሰ አንብብ...
በትክክልም ግላዊ።
ጥረታችን በገበያ ውስጥ ደረጃውን የጠበቀ የግል የመልዕክት መላኪያ መተግበሪያ ለማድረግ ነው። የትኛውንም የመልዕክት ይዘት አንቀበልም። መልዕክት ከ ላኪው ወደ ተቀባዩ ስልክ በቀጥታ ይላካል። ክላውድ ማጠራቀሚያ የለንም። ማዕከላዊ የመረጃ ማጠራቀሚያ የለም። ይህ እውነተኛ፥ የግል መልዕክት መላኪያ።
Read more...
ያነሰ አንብብ...
ዚንግ ይለያል።
01
የእርስዎን የመልዕክት ግንኙነት ስለማንቀበል መቼም ቢሆን አናከማችም።
02
የእኛ የውይይት እና መልዕክት አገልግሎቶች ለመጠቀም ነፃ ናቸው ምክንያቱም ግላዊነት በዋጋ ስለማይተመን።
03
የእርስዎን የመልዕክት ግንኙነት ስለማንቀበል፥ እኛን ማመን አይገባዎትም። እኛ እንዲያምኑ አንፈልግም። እምነት መሰረታዊ ነፃነት አይደለም፤ ግላዊነት እንጂ።
04
ተጠቃሚዎች ግላዊ በሆነ የበይነ መረብ አማካኝነት የሚጠቀሙበትን መሳሪያዎች እናገናኛለን፣ ይህም የራሳቸውን ውይይት፣ ኢሜይል እና ጥሪ እንዲያደርሱ ያስችላቸዋል። ቫይበር፣ ዋትስ አፕ እና ሌሎች የመልዕክት መላኪያ መተግበሪያዎች መልዕክት እንዳደረሱ በራሳቸው እንዲሰርዙ እንድታምናቸው ይጠይቁናል (ግን በሜታዳታው ምን እያደረጉ ነው?)
05
እኛ በፍፁም መልዕክት አይደርሰንም። እኛ በቀላሉ መልዕክትን ፈጥረው ‘ላክ’ን ሲጫኑ በ ራስዎ እንዲያደርሱ እንፈቅዳለን።
ዚንግ አሁን አየተጠቀሙ ካሉት ይለያል።
ግላዊነትን ቅድሚያ በመስጠት ተጠቃሚዎችን ን በዓለም ዙሪያ እናገናኛለን።
ኢሜይል፥ ውይይት፥ የድምፅ ጥሪ ZYNG ውስጥ ሁሉም ፍፁም ነፃ
የግል እና የቡድን መልዕክት መላኪያ።
ከሌሎች የዚንግ ተጠቃሚዎች ጋር ግላዊ፥ ደህንነቱ የተጠበቀ መልዕክት ይለዋወጡ።
አገልጋይ አልባ ኢሜል።
የዚንግ ኢሜይል አድራሻ ፈጥረው ሰርቨር ለስ የሆነ ኢሜይል ን ለሌሎች zyng.com ኢሜይል አድራሻ ዎች ይላኩ ።
ሁሉም በአንድ ቦታ
ሁሉንም ኢሜይ ሎች፣ ውይይቶች እና ጥሪዎችን ከተጠቃሚው ጋር በአንድ ላይ ይመልከቱ።
መልዕክቶችን ለማጥፋት
የላኩት መልዕክቶች እና ኢሜይሎች ከተቀባዩ መሳሪያዎች መቼ እንደሚሰርዙ ይምረጡ።
መደበኛ ኢሜይል
ለማንም ሰው የዚንግ ኢሜል አድራሻዎን በመጠቀም ኢሜይል መላክ ይችላሉ። ነገር ግን፣ የሶስተኛ ወገን ኢሜይል አገልጋዮችን መቆጣጠር ስለማንችል ይህ እርምጃ ግላዊ አይደለም።
የድምፅ እና የምስል ጥሪዎች
ለሌሎች የዚንግ ተጠቃሚዎች በግል ወይም በቡድን ጥሪዎችን ያድርጉ።
Read more...
ያነሰ አንብብ...
ተጠቃሚዎቻችን ይወዱናል። እርስዎም እንደዚሁ።
4.8
Google Play
4.7
App Store